ማዳሜ የሚያመውን ልጇን ሚሰትህ ናት እያለችው አትበይ ሰላት ልጇ ተናዶ ከ ሀለተኛ ፎቅ ወርውሮ ሰበራት ምን ላርግ ጨነቀኝ 😨

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 апр 2025
  • #funny #ethiopia #love #ፍቅር #habesha #relationship

Комментарии • 9

  • @Samera-kd5nz
    @Samera-kd5nz 5 часов назад

    ምን አይንት ስገጤ ናት ሁለት ትርፍ ልጅ አሉ ሌላ😂😂😂 ደግም እነሱንም. ማማት ጀመራችሁ በግዛ ልጅቸው የናት ባል እና ፍቅርኛ ቤተስብ ጨርስችሁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 6 часов назад +1

    ሴትየዋ ጭንቅላቷ አይሰራም ዎይ እንዲህ ያሉ ልጆች እንዲህ ያለ ቀልድ አይቀለድም አንችም ችግር አለብሽ እናቱ ተይ አትስጭ ሲሉሽ በግድ እየሰጠሽ ችግር ውስጥ ገባሽ በሆነ ሰበብ መውጣት አለብሽ ለአባቱ ለምን ታዎርያለሽ??

  • @ندىالجهني-س8ف
    @ندىالجهني-س8ف 3 часа назад

    ሀቢባ ስልክሽን ስጪኝ ወላሐመ ትሊኔትና የሀቢባን ስልኬ ስጡኝ ስትል ስትል ከየት ልሴጣት ወላሒ እችግር ውስጥ ነኝ ኤያለች ነበር

  • @UaeUae-h4z
    @UaeUae-h4z 3 часа назад

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ እሕቴ ቶሎ ወጭ

  • @ደስታጥላሁን
    @ደስታጥላሁን 5 часов назад

    አያስብም እኮ በሽተና ነው አሁን በጣም ከባድነው አንቺ ከዛቤት በቶሎ ወጪ ዛሬ ነገ ሳትይ እሽይ ብይዝሽ እንቢ ብትይ ዪገልሽል መፈቴ ፈልጊ ኢትዮጽያልሄደነው ብለሽ ወጪ ይሄነው ምክንያቱ

  • @ከዜሮ
    @ከዜሮ 7 часов назад +1

    ልጂቱ ጤነኛ ነሽ ሳይሰብሩሽጥፊ

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz 5 часов назад

      የሆንች ጅል ናት ቃላት እንኳን አትመርጥም😂😂😂

  • @MenbereSolomon-y7m
    @MenbereSolomon-y7m 8 часов назад +1

    Yes exactly they telltruth

  • @hawaስደቴኝዋhawaስደቴኝዋ
    @hawaስደቴኝዋhawaስደቴኝዋ 8 часов назад +1

    ሀብ ሁሉም አይደሉም ይዋሻሉ